የአውሮፓ ህብረት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ጋበዘ

መቀመጫውን ቤልጅየም ብራስልስ ያረገው የአውሮፓ ህብረት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን እና የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ መንግስት የሚመራውን ኤምባሲን ጋበዘ ፣ቤልጅየም የሚገየኘው የወያኔ ኤንባሲ ግን እስካሁን መልስ አልሰጠም የንቅናቂያችን ሊቀመንበር ፕሮፌሰር አርበኛ ብርሃኑ ነጋ ማክሰኞ ዲሴበር ፩ በእውሮፓ ሰአት አቆጣጠር 14 ጀምሮ ወይም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ ቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ ለአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በተከሰተው ረሃብ እንዲሁም ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ እና ለምን የትጥቅ ትግል እዳስፍለገ ይናገራሉ።

Leave a comment