ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በስቶክሆልም ስዊድን

ወያኔ ኢሕአዴግ በሕዝባችን ላይ ባመጣው ጫና በተከሰተው የረሀብ አደጋ 15 ሚሊዮን ሕዝብ የሞት አደጋ ላይ ተፋጧል። በቀን በአማካኝ ከ2 ሰዎች በላይ እየሞቱ ይገኛሉ።  ወያኔ ይህንን ጉዳይ ለመሸፋፈን ጥረት እያደረገ ይገኛል። ሕዝብ በረሀብ እየተሰቃየ ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በማፍሰስ የበአዴንን 35 አመት ልደት ያከብራል።

የአለም አቀፍ ተቋማትና  ጋዜጠኞች በቦታው ደርሰዉ ስልሁኔታዉ እንዳይዘግቡ ተደርገዋል። ስለዚህ የወያኔን ግፍና የረሀቡን ሁኔታ ለአለም አቀፉ ህብረተሰብ ለማሳወቅና ትኩረት እንዲሰጡት በስቶክሆልም ስዊድን ፓርላማ ፊትለፊት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተዘጋጅቷል። ስለዚህ ማንኛውም  ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለሆኑ ሁሉ በቦታው በመገኘት የጉዳዩን አሳሳቢነት እንድትገልፁ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

ቀን  ማክሰኞ:-  ዲሴምበር 1,    2015
ሰዓት : –  ከ 15:00 – 19:00 ሰዓት
ቦታ: Mynttorget
T- bana: Gamla stan

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s