አገራችንን ተባብረን እናድን

“ኢፍትሃዊ ለሆኑ “ሕጎች” እምቢ ማለት የሞራል ግዴታ ነው” እንዳሉት ዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ፣ እያንዳዱ ኢትዮጵያ የሞራል ግዴታ አለበት፣ በወያኔዎች እየተፈጸም ያለው በደል፣ ግፍ፣ የመሬት ነጠቃ፣ ዜጎችን በኃይል የማፈናቀል፣ ወገን እየተራበ ሚሊዮኖች አወጥቶ በዓል የማክቤር ጭካኔን የመቃወም።
የአንዱ ሕመም የሁላችንም ሕመም ነው። በዘር ፣ በመደብ ከፋፍፍለውን በተናጥል ሁላችንንም እያደኽዩ፣ እየገደሉ፣ እያሰሩ እይሸበሩ ነው።
እስቲ ተመለከቱ ማን ነው ያለፈለት ? የአዲስ አበባ ነዋሪ ነዉን ? በረሃብ የተጠቃውና በነ አባይ ወልዱ የተረሳው የትግራይ ገበሬ ነውን ? ግንቦት ሰባት ነህ እየተባለ ድብደባና ጭፍጨፋ እየደረሰበት ያለው በጠራራ ጸሃይ እየረገፈ ያለው የጎንደር ህዝብ ነው ? በቋንቋህ እንድትናገር አደረግንህ፣ ከነፍጠኛ አማራዎች ነጻ አውጣንህ እያሉ በመኩራራት ለዘመናት አብሮት ከኖረው የአማርኛ ተናጋሪ ጋር ሲስተማቲክ በሆነ መንገድ እያጣሉት ያለው ኦሮሞው ነውን ? ማን ነው በዚህ ስርአት የተጠቀመው ? ማንም ተጠቃሚ አይደለም።ጥቂት የህወሃት ሰዎችና ከነርሱ ጋር ግንኙነት ያላችው ብቻ ናቸው የተጠቀሙት። የዛሬይቱ የወያኔ ኢትዮጵያ ለጥቂቶች ገነት ስትሆን ለብዙሃኑ ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ አማራ፣ ህጉራጌ …ሲኦል ናት።
በመሆኑም አገራችንን ተባብረን እናድን !!!!

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s