በስዉዲን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አዲስ የወጣውን ተቀባይነት ያላግኙ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው በአስገዳጅነት ለመመለስ የሚያስችልለዉን ሕግ ተቃዉመው ሠልፍ ወጡ።

በስዉዲን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አዲስ የወጣውንና በአውሮፓ አቆጣጠር በጁን 1 2016 ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው ተቀባይነት ያላግኙ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው በአስገዳጅነት ለመመለስ የሚያስችልለዉን ሕግ ተቃዉመው ሠልፍ ወጡ።
ሠልፈኞቹ ባስተላለፉት መልእክት ከሀገራቸው በተለያዩ የፖለቲካ ችግር የተሰድዱ በመሆኑ በተለያዩ መንግሥታት እና ሠብዓዊ መብት ተሞአጋቾች የታወቀውን የኢትዮጵያ መንግሥት በሕዝቡ ላይ እያደረገ ያለውን ሠብዓዊ ጥፋት ችላ ብሎ ለሰው በላዉ ሥርዓት ተላልፎ መስጠት ማለት ለገዳዩ መንግሥት ከማቀበል እኩል ነው በማለት ተቃውሞ አሰምተዋል ።

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s